info@timran.et | +251 116 73 48 48

በጅግጅጋ ከተማ ለሁለት ቀናት የተካሄደው የሴቶች የሰላም መድረክ ተጠናቀቀ
በትምራን አዘጋጅነት በሶማሌ ክልል፣ ጅግጅጋ ከተማ የካቲት 16 እና 17 ቀን 2015 ዓ.ም ለሁለት ቀናት የተካሄደው የሴቶች የሰላም መድረክ ተጠናቅቋል። የመድረኩ ተሳታፊ ሴቶች ከሰላም ጋር በተያያዘ በኢትዮ ቲንክ ታንክ አሠልጣኞች አማካኝነት ሴቶች በሰላም ሂደት እንዳይሳተፉ የሚያደርጋቸው ምንድነው? በሶማሌ ክልል ውስጥ…

