info@timran.et | +251 116 73 48 48

በትምራን አዘጋጅነት ለአራት ቀናት የሚቆይ የፖለቲካ ተግባቦት የምርጫ ቅስቀሳ ዘመቻ ክሂሎት ሥልጠና ተጀመረ
በትምራን አዘጋጅነት ለኢትዮጵያ ሴት ፖለቲካ ፓርቲ አባላት ጥምረት የተዘጋጀ ለአራት ቀናት የሚቆይ የፖለቲካ ተግባቦት የምርጫ ቅስቀሳ ዘመቻ ክሂሎት ሥልጠና የካቲት 28 ቀን 2015 ዓ.ም በአዚማን ሆቴል ተጀመረ። በሥልጠናው ላይ ተሳታፊዎችን እንኳን ደኅና መጣችሁ በማለት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የትምራን ሥራ አስኪያጅ…
