Day March 8, 2023

ትምራን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ከሴት የፖለቲካ ፓርቲ አባላት ጋር አከበረች

ትምራን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ከሴት የፖለቲካ ፓርቲ አባላት ጋር የካቲት 29 ቀን 2015 ዓ.ም በአዚማን ሆቴል አከበረች። የትምራን ሥራ አስኪያጅ ኢሩሳሌም ሶሎሞን በበዓሉ መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር በሥልጠና ላይ ለሚገኙት ከተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለተውጣጡ ሴት አባላት እንኳን አደረሳችሁ ብለዋል።…

የትምራን ሠራተኞች ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን በጽ/ቤታቸው አከበሩ

የትምራን ሠራተኞች ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ከአቢሲኒያ ባንክ ላምበረት ቅርንጫፍ ተወካዮች ጋር የካቲት 29 ቀን 2015 ዓ.ም በጽ/ቤታቸው አከበሩ። የአቢሲኒያ ባንክ ተወካዮች በዓሉን በማስመልከት ለትምራን ሥራ አስኪያጅ ኢየሩሳሌም ሶሎሞን የአበባ ጉንጉን አበርክተዋል።