info@timran.et | +251 116 73 48 48

ትምራን የተመሠረተችበትን 3ኛ ዓመት አከበረች
ትምራን፣ በሴቶች የፖለቲካ ተሳትፎ እና ውሳኔ ሰጭነት መብቶች ላይ በማተኮር የምትንቀሳቀሰው የሲቪክ ማኅበር የተመሠረተችበትን 3ኛ ዓመት መጋቢት 29 ቀን 2015 ዓ.ም በሐርመኒ ሆቴል አከበረች። በዝግጅቱ ላይ የትምራን መሥራቾች፣ አዳዲስ አባላት እና የትምራን ጽ/ቤት ሠራተኞች ተገኝተዋል። TIMRAN celebrated its 3rd Year…