info@timran.et | +251 116 73 48 48

ሴቶች በየትኛውም የሀገሪቱ የውሳኔ ሰጭነት ሚና ወደፊት መምጣታቸው የሰከነ እና ውጤታማ አመራር እንዲኖር ጉልህ አስተዋጽኦ አለው
ትምራን ሴቶች በሀገሪቱ የፖለቲካ እና የሕዝብ አስተዳደር እንቅስቃሴዎች ውስጥ የሴቶችን ሁለንተናዊ ተሳትፎ ለማጎልበት ታስባ የተጠነሰሰች ሀገር በቀል የሲቪክ ማኅበር ናት። በዚህም መሠረት ከማናቸውም ወገንተኝነት ነፃ በመሆን የተለያየ የፖለቲካ አመለካከት የሚያራምዱ ሴቶች በግልም ሆነ በፓርቲ አባልነት የነቃ ፖለቲካዊ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ታበረታታለች።…