Day April 13, 2023

አዎንታዊ ሰላም

ኖርዌጂያዊው ግንባር ቀደም የሰላም ጉዳይ ተመራማሪ ጆሃን ጋልቱንግ ሰላም ሁለት ዓይነት ገጽታ እንዳለው ይገልጻል። የመጀመሪያውን ተቃርኖአዊ ሰላም ይለዋል። ይኽም ጦርነት እና ብጥብጥ የሌለበት፣ ነገር ግን ኅብረተሰቡ የመረጋጋት እና የስምምነት ችግር በሚታይበት ጊዜ ያለ የሰላም ዓይነት ነው። ሁለተኛው አዎንታዊ ሰላም ነው።…