Day January 26, 2025

በዓለም ላይ የሴቶች ጭቆና አሁንም አልቀረም፤ ነገር ግን በመማራቸው፣ መብታቸውን በመጠየቃቸው እና አብረው በመቆማቸው አሸንፈውታል-የጥምረቱ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ወርቅነሽ ቤጊ

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ የፖለቲካ ፓርቲ አመራር ሴቶች ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሚቀርብላቸው አጀንዳ እንዲያረቅቁ ጥር 16 ቀን 2017 ዓ.ም ላይ ያዘጋጀው መድረክ አዲስ አበባ ውስጥ ተካሄደ። ጥምረቱን በጽ/ቤት የምታገለግለው እና ሴቶች ወደ ውሳኔ ሰጭነት እንዲመጡ ራእይ ሰንቃ…