Day April 11, 2025

ኢትዮጵያዊቷ መስከረም ገስጥ ተጫኔ የአፍሪካ ምርጥ 78 የሕግ ባለሞያዎች ዝርዝር ውስጥ ገባች

መስከረም ገስጥ ከትምራን መሥራች አባላት መካከል አንዷ ስትሆን፣ የሲቪክ ማኅበሯ የቦርድ ሰብሳቢ ሆና በማገልገል ላይ ትገኛለች።መስከረም በሕግ ሞያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተፅዕኖ ከፈጠሩ አፍሪካውያን ሴቶች መካከል አንዷ ሆና በመመረጧ ትምራን እንኳን ደስ አለሽ ትላለች።በቀጣይም ትልልቅ ስኬቶች እንደምታስመዘግብ ትምራን ሙሉ እምነት…

በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ የሴቶችን ሚና ለማጉላት ለሚካሄድ የውትወታ ተግባር የሚዲያ ሚና በሚል ጭብጥ የምክክርመድረክ ተካሄደ

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ ከአይሪሽ ኤይድ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ከኢትዮጵያ ሴት መገናኛ ብዙኀን ባለሞያዎች ማኅበር ጋር በመተባበር በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ የሴቶችን ሚና ለማጉላት ለሚካሄድ የውትወታ ተግባር የሚዲያ ሚና በሚል ጭብጥ ለሚዲያ መሪዎች እና ባለሞያዎች የምክክር መድረክ ሚያዚያ…