info@timran.et | +251 116 73 48 48

በሴቶች መብቶች ላይ የሚሠሩ ድርጅቶች የተሳተፉበት “ወደ 2018 የኢትዮጵያ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ” በሚል ጭብጥ ውይይት ተካሄደ
ትምራን ከናሽናል ዴሞክራቲክ ኢንስቲትዩት ባገኘችው የገንዘብ ድጋፍ ከኢትዮጵያ ሴት የሕግ ባለሞያዎች ማኅበር፣ ከኢትዮ አፍሪክ ኮንሰልቲንግ እና ሬይዚንግ እንዲሁም ከተመድ የሴቶች ድርጅት ጋር በመተባበር በሴቶች መብቶች ላይ የሚሠሩ ድርጅቶች የተሳተፉበት “ወደ 2018 የኢትዮጵያ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ” በሚል ጭብጥ ጥር 19 ቀን…