info@timran.et | +251 116 73 48 48

የትምራን ሠራተኞች ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን በጽ/ቤታቸው አከበሩ
የትምራን ሠራተኞች ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ከአቢሲኒያ ባንክ ላምበረት ቅርንጫፍ ተወካዮች ጋር የካቲት 29 ቀን 2015 ዓ.ም በጽ/ቤታቸው አከበሩ። የአቢሲኒያ ባንክ ተወካዮች በዓሉን በማስመልከት ለትምራን ሥራ አስኪያጅ ኢየሩሳሌም ሶሎሞን የአበባ ጉንጉን አበርክተዋል።
info@timran.et | +251 116 73 48 48

የትምራን ሠራተኞች ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ከአቢሲኒያ ባንክ ላምበረት ቅርንጫፍ ተወካዮች ጋር የካቲት 29 ቀን 2015 ዓ.ም በጽ/ቤታቸው አከበሩ። የአቢሲኒያ ባንክ ተወካዮች በዓሉን በማስመልከት ለትምራን ሥራ አስኪያጅ ኢየሩሳሌም ሶሎሞን የአበባ ጉንጉን አበርክተዋል።

በትምራን አዘጋጅነት ለኢትዮጵያ ሴት ፖለቲካ ፓርቲ አባላት ጥምረት የተዘጋጀ ለአራት ቀናት የሚቆይ የፖለቲካ ተግባቦት የምርጫ ቅስቀሳ ዘመቻ ክሂሎት ሥልጠና የካቲት 28 ቀን 2015 ዓ.ም በአዚማን ሆቴል ተጀመረ። በሥልጠናው ላይ ተሳታፊዎችን እንኳን ደኅና መጣችሁ በማለት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የትምራን ሥራ አስኪያጅ…

A four days Political Communication and Election Campaigning skill training organized by TIMRAN for the coalition of members of women political parties started on March 07, 2023, at Azzeman Hotel. TIMRAN Executive Directress, Eyerusalem Solomon, welcomes the participants. She noted…

HAPPY 127TH YEAR ANNIVERSARY OF ADWA VICTORY!

የጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ (ጥምረት) ጠቅላላ ጉባኤ የካቲት 22 ቀን 2015 ዓ.ም በሳሮ ማርያ ሆቴል ተካሂዷል። የትምራን ሥራ አስኪያጅ ኢየሩሳሌም ሶሎሞን በጠቅላላ ጉባኤው ላይ ለተገኙት የጥምረቱ አባላት እንኳን ደኅና መጣችኹ ብለዋል። አዳዲስ ለተቀላቀሉ አባላት ጥምረቱ በኢትዮጵያ የሴቶችን መብቶች…

በትምራን አዘጋጅነት በሶማሌ ክልል፣ ጅግጅጋ ከተማ የካቲት 16 እና 17 ቀን 2015 ዓ.ም ለሁለት ቀናት የተካሄደው የሴቶች የሰላም መድረክ ተጠናቅቋል። የመድረኩ ተሳታፊ ሴቶች ከሰላም ጋር በተያያዘ በኢትዮ ቲንክ ታንክ አሠልጣኞች አማካኝነት ሴቶች በሰላም ሂደት እንዳይሳተፉ የሚያደርጋቸው ምንድነው? በሶማሌ ክልል ውስጥ…