info@timran.et | +251 116 73 48 48

info@timran.et | +251 116 73 48 48


A half-day Validation workshop organized by TIMRAN on “Representation of Women in the Ethiopian Judiciary: the Challenges and the Way Outs” was conducted on March 25, 2023, at Harmony Hotel. In her opening speech, TIMRAN Executive Directress Eyerusalem Solomon said…


1. Women shall, in the enjoyment of rights and protections provided for by this Constitution, have equal rights with men. 2. Women have equal rights with men in marriage as prescribed by this Constitution. 3. The historical legacy of inequality…


ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር ሴቶች በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ትርጉም ባለው ሁኔታ መሳተፍ እንዲችሉ ለማድረግ በድሬዳዋ ከተማ ከመጋቢት 06-08 ቀን 2015 ዓ.ም ለሦስት ቀናትያዘጋጀው የአቅም ግንባታ መድረክ ተጠናቀቀ። በምክክር መድረኩ የመጀመሪያ ቀን ላይ በድሬዳዋ ከተማ ውስጥ ነዋሪ የሆኑ ከሴቶች…

በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ሴቶች ትርጉም ባለው ሁኔታ መሳተፍ እንዲችሉ የሚያስችል አቅም የመፍጠር መድረክ በጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ እና ትምራን የተዘጋጀ የሦስት ቀናት የምክክር መድረክ በድሬዋዳ ከተማ መጋቢት 06 ቀን 2015 ዓ.ም ላይ ተጀምሯል። የመጀመሪያ ቀን ምክክር መድረክ ላይ…

ትምራን ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ሴት ባለሞያዎች እና ሴታዊት ጋር በመሆን ሴቶች በሀገራዊ ምክክር መድረክ ላይ ስለሚኖራቸው ሚና በተመለከተ የመልእክት ማጥራት ምክክር መጋቢት 04 ቀን 2015 ዓ.ም በሐርመኒ ሆቴል አካሄደች። የመልእክት ማጥራት ምክክሩ የካቲት 15 ቀን 2015 ዓ.ም የተካሄደውን ውይይት ተከትሎ…

የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች ኅብረት ለምርጫ ከትምራን፣ ከኢትዮጵያ ሕግ ባለሞያ ሴቶች ማኅበር እና ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኅን ሴቶች ማኅበር ጋር በመተባበር የአርአያ ሴቶች የልምድ ልውውጥ መድረክ መጋቢት 02 ቀን 2015 ዓ.ም በዋሽንግተን ሆቴል አካሄደ። የልምድ ልውውጥ መድረኩ በየዓመቱ የካቲት 29 ቀን…

በትምራን አዘጋጅነት ለኢትዮጵያ ሴት የፖለቲካ ፓርቲ አባላት ጥምረት ከየካቲት 28 እስከ መጋቢት 01 ቀን 2015 ዓ.ም ለአራት ቀናት በፖለቲካ ተግባቦት እና የምርጫ ቅስቀሳ ዘመቻ ክሂሎት ዙሪያ ሲሰጥ የቆየው የፖለቲካ ተግባቦት እና የምርጫ ቅስቀሳ ዘመቻ ክሂሎት ሥልጠና ተጠናቀቀ። በሥልጠናው ማጠቃለያ ላይ…