Month April 2023

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር ከመተከል ዞን የተለያዩ ወረዳዎች የተውጣጡ ሴቶች በሀገራዊ ምክክር ውስጥ መሳተፍ የሚችሉበት አቅም ለመፍጠር የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና አከናወነ

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ መተከል ዞን በሦስት ምድብ ማለትም ምድብ አንድ ጉባ ማንኩሽ ወረዳ፤ ምድብ ሁለት ዳንጉር፣ ፓዊ እና ማንዱራ ወረዳዎች እንዲሁም ምድብ ሦስት ከድባጤ፣ ወምበራ እና ቡለን ወረዳዎች ለተውጣጡ ሴቶች በሀገራዊ ምክክር ውስጥ መሳተፍ የሚችሉበት…

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር ሴቶች በሀገራዊ ምክክር ትርጉም ያለው ተሳትፎ እንዲያደርጉ በመተከል ዞን የግንዛቤ ማስጨበጫ መክፈቻ አካሄደ

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ ሴቶች በሀገራዊ ምክክር ውስጥ ትርጉም ያለው ተሳትፎ እንዲያደርጉ ለማስቻል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት፣ መተከል ዞን አመራሮች ጋር የመክፈቻ ምክክር በግልገል በለስ ከተማ ሚያዚያ 17 ቀን 2015 ዓ.ም አከናወነ። በምክክር መድረኩ ላይ የመተከል ዞን…

አዎንታዊ ሰላም

ኖርዌጂያዊው ግንባር ቀደም የሰላም ጉዳይ ተመራማሪ ጆሃን ጋልቱንግ ሰላም ሁለት ዓይነት ገጽታ እንዳለው ይገልጻል። የመጀመሪያውን ተቃርኖአዊ ሰላም ይለዋል። ይኽም ጦርነት እና ብጥብጥ የሌለበት፣ ነገር ግን ኅብረተሰቡ የመረጋጋት እና የስምምነት ችግር በሚታይበት ጊዜ ያለ የሰላም ዓይነት ነው። ሁለተኛው አዎንታዊ ሰላም ነው።…

ሴቶች በየትኛውም የሀገሪቱ የውሳኔ ሰጭነት ሚና ወደፊት መምጣታቸው የሰከነ እና ውጤታማ አመራር እንዲኖር ጉልህ አስተዋጽኦ አለው

ትምራን ሴቶች በሀገሪቱ የፖለቲካ እና የሕዝብ አስተዳደር እንቅስቃሴዎች ውስጥ የሴቶችን ሁለንተናዊ ተሳትፎ ለማጎልበት ታስባ የተጠነሰሰች ሀገር በቀል የሲቪክ ማኅበር ናት። በዚህም መሠረት ከማናቸውም ወገንተኝነት ነፃ በመሆን የተለያየ የፖለቲካ አመለካከት የሚያራምዱ ሴቶች በግልም ሆነ በፓርቲ አባልነት የነቃ ፖለቲካዊ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ታበረታታለች።…

ትምራን የተመሠረተችበትን 3ኛ ዓመት አከበረች

ትምራን፣ በሴቶች የፖለቲካ ተሳትፎ እና ውሳኔ ሰጭነት መብቶች ላይ በማተኮር የምትንቀሳቀሰው የሲቪክ ማኅበር የተመሠረተችበትን 3ኛ ዓመት መጋቢት 29 ቀን 2015 ዓ.ም በሐርመኒ ሆቴል አከበረች። በዝግጅቱ ላይ የትምራን መሥራቾች፣ አዳዲስ አባላት እና የትምራን ጽ/ቤት ሠራተኞች ተገኝተዋል። TIMRAN celebrated its 3rd Year…