info@timran.et | +251 116 73 48 48
የመካከለኛ አመራር ሴቶች ኅብረት ‘ሴቶች ለሰላም’ በሚል ጭብጥ ለየካ ክፍለ ከተማ ሴቶች የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰጠ

በኢትዮጵያ ሰላም ለማምጣት የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ በትምራን አስተባባሪነት የተቋቋመው የመካከለኛ አመራር ሴቶች ኅብረት ‘ሴቶች ለሰላም’ በሚል ጭብጥ ከየካ ክፍለ ከተማ የተለያዩ ወረዳዎች ለተውጣጡ ሴቶች ያዘጋጀው የግማሽ ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ሠኔ 27 ቀን 2016 ዓ.ም ተካሄደ። መድረኩን በንግግር የከፈቱት የትምራን…








