Month May 2023

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ አሶሳ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ለተውጣጡ ሴቶች በሀገራዊ ምክክር ውስጥ መሳተፍ የሚችሉበት አቅም ለመፍጠር የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና መስጠት ጀመረ

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ አሶሳ ዞን ውስጥ ከሚገኙት አሶሳ 1፣ አሶሳ 2፣ አብርሃሞ፣ ኡዱሉ፣ ባምባሲ እና ዑራ ወረዳዎች ለተውጣጡ ሴቶች በሀገራዊ ምክክር ውስጥ መሳተፍ የሚችሉበት አቅም ለመፍጠር የሚያስችል የሦስት ቀናት የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና በአሶሳ ከተማ ከግንቦት…

“በሀገራዊ ምክክር ውስጥ የሴቶች ትርጉም ያለው ተሳትፎ እና የባለድርሻ አካላት ሚና” በሚል ጭብጥ የውይይት መድረክ ተካሄደ

በጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር የተዘጋጀ “በሀገራዊ ምክክር ውስጥ የሴቶች ትርጉም ያለው ተሳትፎ እና የባለድርሻ አካላት ሚና” በሚል ጭብጥ የውይይት መድረክ ግንቦት 07 ቀን 2015 ዓ.ም ላይ በአዲስ አበባ ከተማ ተካሄደ። የጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክከር መድረክ የመርሐ ግብር ባለሞያ…

ሴቶች በሽግግር ፍትሕ አተገባበር ውስጥ የሚኖራቸው ትርጉም ያለው ተሳትፎ ዓለም አቀፍ ማእቀፍ

ባለፉት 20 ዓመታት በላይ በዓለም አቀፍ የሰላም እና ደኅንነት ሕጎች ውስጥ ሴቶች በሽግግር ፍትሕ አተገባበር ውስጥ የሚኖራቸው ትርጉም ያለው ተሳትፎ መሠረታዊ ቅድመ ኹኔታ ተደርጎ ሲተገበር ቆይቷል። ከእነዚህ ዓለም አቀፍ ሕጎች መካከል ዋነኞቹ:- o የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ውሳኔ ሐሳብ ቁጥር…

የሽግግር ፍትሕ ምንነት

የሽግግር ፍትሕ ማኅበረሰቦች ለመጠነ ሰፊ እና ስር የሰደዱ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች የሚሰጡትን ምላሽ የሚመለከት ጉዳይ ነው። በዚኽም እጅግ አስቸጋሪ የሚባሉ የሕግ፣ የፖለቲካ እና ማኅበራዊ ሳይንስ ጥያቄዎችን ያነሣል ብሎም ስፍር ቁጥር የሌላቸው ግራ አጋቢ ጉዳዮችን ለመፍታት ይጥራል። በጥቅሉ የሽግግር ፍትሕ ለተጠቂዎች…