Month June 2023

Happy International Day of Parliamentarism

Parliaments are instrumental in promoting women’s rights & participation through legislation, policymaking, oversight, accountability, budget allocation & creating lasting change, and ensuring women’s rights are protected & respected in society. (Source:@unwomenethiopia)

የአካል ጉዳተኞች መብቶች እና አካታችነት ላይ ያተኮረ ሥልጠና ተሰጠ

በኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ ሴቶች ብሔራዊ ማኅበር እና ትምራን አስተባባሪነት የተዘጋጀ የአካል ጉዳተኞች መብቶች እና አካታችነት ጭብጥ ላይ ያተኮረ ሥልጠና ሠኔ 22 ቀን 2015 ዓ.ም በሳሬም ሆቴል ተሰጠ። ሥልጠናውን የሰጡት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕግ እና መንግሥታዊ አስተዳደር ጥናት ኮሌጅ መምህር የኾኑት…

ትምራን ያዘጋጀችው በመንግሥት አመራርነት ላይ የሚገኙ ሴት መሪዎች የሰላም መድረክ ተካሄደ

በመንግሥት አመራርነት ላይ የሚገኙ ሴት መሪዎች የሰላም መድረክ እና ሴቶች በሰላም ግንባታ ውስጥ ያላቸው ስልታዊ ተሳትፎ የተመለከተ መድረክ በትምራን አዘጋጅነት በስካይላይት ሆቴል ሠኔ 20 ቀን 2015 ዓ.ም ተካሄደ። መድረኩን በንግግር የከፈቱት የትምራን ቦርድ ሰብሳቢ መስከረም ገስጥ የሴቶች ተሳትፎ የሰብአዊ መብት…

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር በሲዳማ ብሔራዊ ክልል ለአራት ቀናት ሲያካሄድ የቆየው የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተጠናቀቀ

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር በሲዳማ ብሔራዊ ክልል ለአራት ቀናት ሲያካሄድ የቆየው የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተጠናቀቀ ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ውስጥ የሚገኙ ሴቶች በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ያላቸው ተሳትፎ ትርጉም ባለው መልኩ እንዲረጋገጥ ለማስቻል ለአራት…

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር ከሲዳማ ክልል የተለያዩ ወረዳዎች ለተውጣጡ ሴቶች የሀገራዊ ምክክር ግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በማካሄድ ላይ ነው

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ በሲዳማ ክልል ከተለያዩ ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች ለተውጣጡ ሴቶች በሀገራዊ ምክክር ውስጥ ተገቢ ውክልና ለማረጋገጥ እንዲቻል የአራት ቀናት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በማካሄድ ላይ ይገኛል። ሠኔ 12 ቀን 2015 ዓ.ም የተጀመረውን መድረክ በንግግር የከፈቱት የጥምረት…

Women have changed the world-Roberta Metsola

Women have changed the world. We don’t say that enough. They have broken barriers and smashed ceilings. But some ceilings still need a few more cracks. Our commitment is to make sure that those who come next, can break through.…

በሰላም ግንባታ ውስጥ ትርጉም ያለው የሴቶችን ተሳትፎ ለማረጋገጥ እንዲቻል የተዘጋጀ የስትራቴጂ ቅየሳ መድረክ ተካሄደ

በሰላም ግንባታ ውስጥ ትርጉም ያለው የሴቶችን ተሳትፎ ለማረጋገጥ እንዲቻል የተዘጋጀ የስትራቴጂ ቅየሳ መድረክ በትምራን አዘጋጅነት ሠኔ 02 ቀን 2015 ዓ.ም በማግኖሊያ ሆቴል ተካሄደ። መድረኩን በንግግር የከፈቱት የትምራን ሥራ አስኪያጅ ኢየሩሳሌም ሶሎሞን ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደርን ጨምሮ ከየክልሉ ተወክለው ለተገኙ ተሳታፊዎች የእንኳን…

The 3rd CSOs week grand opening held at Ghion Hotel

The 3rd CSOs week organized by Ethiopian Civil Society Organizations Council (ECSOC) and Authority of Civil Societies Organization (ACSO) grand opening held at Ghion Hotel on June 07, 2023. TIMRAN, a nonpartisan advocacy national civic society, working on women political…