Day June 20, 2023

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር ከሲዳማ ክልል የተለያዩ ወረዳዎች ለተውጣጡ ሴቶች የሀገራዊ ምክክር ግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በማካሄድ ላይ ነው

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ በሲዳማ ክልል ከተለያዩ ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች ለተውጣጡ ሴቶች በሀገራዊ ምክክር ውስጥ ተገቢ ውክልና ለማረጋገጥ እንዲቻል የአራት ቀናት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በማካሄድ ላይ ይገኛል። ሠኔ 12 ቀን 2015 ዓ.ም የተጀመረውን መድረክ በንግግር የከፈቱት የጥምረት…