info@timran.et | +251 116 73 48 48

ከጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ አባላት የቀረበ የሰላም ጥሪ!
ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ መጋቢት 2014 ዓ.ም ሴቶች በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ተገቢ ውክልና እንዲኖራቸው ለማስቻል የተቋቋመ ሲኾን፣ በአኹኑ ወቅት ከ50 በላይ አባል ድርጅቶችን ይዞ ይንቀሳቀሳል። እኛ ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ አባላት፣ ሴቶች እኩል የኅብረተሰብ ክፍል…