Day October 6, 2023

ትምራን ያዘጋጀችው በተለያዩ ዘርፎች በመካከለኛ ደረጃ አመራርነት ላይ የሚገኙ ሴቶች የሰላም ግንባታ ሚና የምክክር መድረክ የጋራ ኅብረት በመመሥረት ተጠናቀቀ

ትምራን መስከረም 24 ቀን 2016 ዓ.ም ያዘጋጀችው በመካከለኛ ደረጃ አመራርነት ላይ የሚገኙ ሴቶች የሰላም ግንባታ ሚና የግማሽ ቀን የምክክር መድረክ የጋራ ኅብረት በመመሥረት ተጠናቀቀ። የትምራን ቦርድ አባል ራቤል ደሳለኝ ለተሳታፊዎች የእንኳን ደኅና መጣችኹ መልእክት ያስተላለፉ ሲኾን፣ ትምራን ከሦስት ዓመታት በፊት…