Day October 18, 2023

የጀርመን ዓለም አቀፍ ትብብር ባለሞያዎች የትምራንን ጽ/ቤት ጎበኙ

የጀርመን ዓለም አቀፍ ትብብር የኢትዮጵያ ቢሮ ባለሞያዎች ጥቅምት 07 ቀን 2016 ዓ.ም ላይ የትምራንን ጽ/ቤት ጎበኙ። የትምራን ጊዜያዊ ሥራ አስፈጻሚ ማኅደር ዳዲ ባለሞያዎች ተቀብለው፣ ሀገር በቀል የሲቪክ ማኅበር የኾነችው ትምራን ሴቶች በፖለቲካ እና ውሳኔ ሰጭነት መስኮች ያላቸው ተሳትፎ እንዲጎለብት ለማድረግ…