Day October 19, 2023

የትምራን ጊዜያዊ ሥራ አስፈጻሚ ከጀርመን ኤምባሲ የፖለቲካ ጉዳዮች አንደኛ ጸሐፊ ጋር ተወያዩ

የትምራን ጊዜያዊ ሥራ አስፈጻሚ ማኅደር ዳዲ ጥቅምት 08 ቀን 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ የፌዴራላዊ ጀርመን መንግሥት ኤምባሲ ተገኝተው ከፖለቲካ ጉዳዮች አንደኛ ጸሐፊ ከኾኑት ቫኔሳ ፕሪንዝ ጋር ውይይት አካሄዱ። ሥራ አስፈጻሚዋ ትምራን የተመሠረተችበትን ራእይ እና እያከናወነቻቸው የሚገኙ ተግባራትን በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በተጨማሪም…