info@timran.et | +251 116 73 48 48

ትምራን ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሴት ተማሪዎች የአመራርነት ሥልጠና መስጠት ጀመረች
ትምራን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ማኅበራዊ ሳይንስ (6 ኪሎ ግቢ) የተለያዩ የትምህርት መስኮች ለሚያጠኑ 40 ሴት ወጣቶች እና የተመረጡ 10 ወንድ ተማሪዎች ለሁለት ቀናት የሚቆይ የአመራርነት ሥልጠና መስጠት ጀመረች። ሥልጠናውን በንግግር የከፈቱት የትምራን ጊዜአዊ ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ማኅደር ዳዲ፣ ትምራን የሴቶችን…