Day October 22, 2023

ትምራን ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሴት ተማሪዎች ያዘጋጀችው የሁለት ቀናት የአመራርነት ሥልጠና ተጠናቀቀ

ትምራን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሥርዓተ ጾታ ዳይሬክቶሬት ጋር በመተባበር ከጥቅምት 09-10 ቀን 2016 ዓ.ም ለ40 ሴት ተማሪዎች እና 10 የተመረጡ ወንዶች ለሁለት ቀናት ያዘጋጀችው የአመራርነት ሥልጠና ተጠናቀቀ። በሁለት ቀናት ቆይታ ውስጥ አሠልጣኝ የነበሩት በፕላን ኢንተርናሽናል የወጣቶች ማብቃት መርሐ ግብር ውስጥ…