info@timran.et | +251 116 73 48 48

ሴቶች በሽግግር ፍትሕ ውስጥ ትርጉም ያለው ተሳትፎ ሊኖራቸው ይገባል
የሽግግር ፍትሕ ውጤታማ እንዲኾን ሴቶች በኹሉም ደረጃ እና ኹኔታ ውስጥ ትርጉም ያለው ተሳትፎ እንዲኖራቸው ማድረግ ያስፈልጋል። በአጭሩ ሴቶች በሂደቱ ውስጥ መኖራቸው የግድ ነው። ነገር ግን ሴቶች ትርጉም ያለው ተሳትፎ ሊኖራቸው ይገባል ማለት አኀዛዊ ውክልና ሊኖራቸው ይገባል ብቻ ማለት ሳይኾን፣ የሽግግር…