Day November 7, 2023

የጾታ ተዋጽኦ መጀመር በዓለም አቀፍ ደረጃ ሴቶች በፖለቲካ ውስጥ የሚኖራቸውን ተሳትፎ አመለካከት ቀይሯል?

የካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ ባልደረባ የኾኑት ጄሲካ ኪም እና ካትሊን ፋሎን ባደረጉት ጥናት እአአ 1990ዎቹ ጀምሮ የጾታ ተዋጽኦ መተግበር የሴቶችን እኩልነት በማሻሻል ረገድ ጉልህ አስተዋጽኦ ማድረጉን አትተዋል። ነገር ግን ሴት ፖለቲከኞች በአንድ ሀገር ውስጥ ብሎም ድንበር ተሻጋሪ በኾነ መልኩ ያበረከቱት አስተዋጽኦ በተመለከተ…