info@timran.et | +251 116 73 48 48

በትውልዶች መካከል ለሚደረግ የፖለቲካ ውይይት ምክረ ሐሳብ ማፍለቂያ የኤክስፐርቶች መድረክ ተካሄደ
በትምራን አነሣሽነት የተዘጋጀ በትውልዶች መካከል ለሚደረግ የፖለቲካ ውይይት ምክረ ሐሳብ ማፍለቂያ የኤክስፐርቶች መድረክ ኅዳር 29 ቀን 2016 ዓ.ም በካፒታል ሆቴል ተካሄደ። ከሰላም ሚኒስቴር፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ትምህርት ክፍል፣ አአዩ ሥርዓተ ጾታ ቢሮ፣ አአዩ የመንግሥታት…
