Day January 30, 2024

በመካከለኛ ደረጃ የሚገኙ ሴት አመራሮች ኅብረት የመጀመሪያ ዙር ስብሰባ ተካሄደ

ትምራን ያዘጋጀችው በመካከለኛ ደረጃ የሚገኙ ሴት አመራሮች ኅብረት የመጀመሪያ ዙር ስብሰባ ጥር 21 ቀን 2016 ዓ.ም ተካሄደ። መድረኩን የከፈቱት የትምራን ሥራ አስኪያጅ ኢየሩሳሌም ሶሎሞን፣ ትምራን ከአራት ዓመት ገደማ በፊት በሀገሪቱ ያለውን የሴት አመራሮች ክፍተት ለመሙላት የተቋቋመች ሀገር በቀል የሲቪክ ማኅበር…