Day February 15, 2024

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ በኦሮሚያ ክልል የሚያካሂዳቸው ምክክር መድረኮች መክፈቻ መርሐ ግብር ተካሄደ

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ በኦሮሚያ ክልል የሚያካሂዳቸው ምክክር መድረኮች መክፈቻ መርሐ ግብር የካቲት 07 ቀን 2016 ዓ.ም በአዳማ ከተማ ተካሄደ። ለተሳታፊዎች እንኳን ደኅና መጣችኹ ያሉት የጥምረቱ ሥራ አስፈጻሚ አባል እና የተርካንፊ ለዘላቂ ልማት ድርጅት ዳይሬክተር ወርቅነሽ ቤጊ፣ ጥምረቱ…