info@timran.et | +251 116 73 48 48

ሴቶች በነፃነት እና ያለ ፍርሃት በፖለቲካ ውስጥ እንዲሳተፉ እድል የሚሰጥ ፍትሐዊ የሆነ ማኅበረሰብ እንፍጠር
በፖለቲካ ውስጥ በሴቶች ላይ የሚደርሰው የፖለቲካ ጥቃት እና ትንኮሳ የዴሞክራሲ እና የእኩልነት መርሆችን የሚንዱ ዋነኛ ጉዳዮች ናቸው። በዓለም አቀፍ ደረጃ በሴቶች የፖለቲካ ተሳትፎ ላይ ከፍተኛ መሻሻል ቢኖርም፣ ብዙ ሴቶች በሥርዓተ ጾታ ላይ የተመሠረቱ ጥቃቶች እና ማስፈራራት ይደርስባቸዋል፤ እነዚኽም ጉዳዮች ሴቶች…