info@timran.et | +251 116 73 48 48

ሴቶችን በሚመለከት የኢትዮጵያ ምርጫ ሕግ ዳሰሳ
በኢትዮጵያ ምርጫ እና የሴቶች ተሳትፎን በሚመለከት የሕግ ማእቀፉ በዋናነት የሚመራው በ1987 ዓ.ም በወጣው የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት ነው። ሕገ መንግሥቱ ለኹሉም ሰው በሕግ ፊት እኩልነትን የሚያረጋግጡ እና ጾታን መሠረት ያደረገ አድልኦ የሚከለክሉ ድንጋጌዎችን ይዟል፤ ይኽም በተለያዩ ፖሊሲዎች የጾታ እኩልነትንና የሴቶችን ተጠቃሚነት…