Day April 17, 2024

ሴቶችን አካታች ሀገራዊ ምክክር በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ለመገንባት

እንደ ሌሎች ሀገራት ኹሉ በኢትዮጵያም ዘላቂ ሰላም መኖር ለዜጎቿ ደኅንነት እና ለሀገር ኹለንተናዊ እድገት ቁልፍ ነው። ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ወሳኝ እንደኾነ ከጊዜ ወደ ጊዜ እውቅና ያገኘው አንዱ ቁልፍ ገጽታ ሀገራዊ ምክክር ውስጥ ሴቶችን ማካተት እና ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ማስቻል ነው።…