Month May 2024

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሚቀርቡ የሴቶች አጀንዳዎችን የማጠናቀር መድረክ አጠናቀቀ

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ ከዘጠኝ ክልሎች የተሰባሰቡእና ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሚቀርቡ የሴቶች አጀንዳዎችን ለማጠናቀር ያካሄደው መድረክ ግንቦት 16 ቀን 2016 ዓ.ም ተጠናቀቀ። ከግንቦት 13 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ለአራት ቀናት የቆየው መድረክ ድሬዳዋ እና አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደሮችን…

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ ከተለያዩ ክልሎች ያሰባሰባቸውን የሴቶች አጀንዳዎች ማጠናቀር ጀመረ

ሴቶች በሀገራዊ ምክክር ሂደቱ ውስጥ ተገቢ ውክልና እንዲኖራቸው ለማስቻል ከኹለት ዓመታት በፊት ተመሥርቶ በአኹኑ ወቅት 60 ገደማ ድርጅቶችን በማስተባበር የሚንቀሳቀሰው ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ ከሰባት ክልሎች እና ኹለት ከተማ አስተዳደሮች ያሰባሰባቸውን የሴቶች አጀንዳዎች ግንቦት 13 ቀን 2016 ዓ.ም…

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሴቶች ምክክር መድረክ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር አካሄደ

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሴቶች ምክክር መድረክ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ግንቦት 07 ቀን 2016 ዓ.ም አካሄደ። ምክክሩን በንግግር የከፈቱት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሴቶች ማኅበር ሰብሳቢ ኩሪ ናደው ለተሳታፊዎች የእንኳን ደኅና መጣችኹ መልእክት ያስተላለፉ ሲኾን፣ የወላይታ…

በግጭት ቀጠና ውስጥ የሚደርሰውን የሴቶች ጥቃት በመግታት የሥርዓተ ጾታ እኩልነትን ማጎልበት አስፈላጊ ነው

በግጭት ቀጠና ውስጥ ያሉ ሴቶች ለተለያዩ ጥቃቶች የተጋለጡ ናቸው። ጾታዊ ጥቃት በተለምዶ ማኅበረሰቦችን ለማስፈራራት፣ ለመቆጣጠር እና ግለሰቦችን ለማዋረድ እንደ የጦር መሣሪያ ያገለግላል። አስገድዶ መድፈር፣ የግዴታ ሴት አዳሪነት፣ የወሲብ ባርነት እና ሌሎች ጾታን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶች ግጭቶች በተከሰቱባቸው በርካታ አካባቢዎች በስፋት…

VIVA!

TIMRAN congratulates Emebet Melese (PhD) for assuming the presidency of NIB BANK, one of the early private banks within the country’s financial industry. This is another testament in that women have the capacity to prime any decision-making positions. Photo Credit:…

ትምራን ለመካከለኛ አመራር ሴቶች ለሦስት ቀናት ስትሰጥ የቆየችው ሥልጠና ተጠናቀቀ

ሥልጠናው ‘ሴቶች ለሰላም ግንባታ እና ውትወታ’ በሚል ጭብጥ ከሚያዚያ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ ቆይቷል። ግንቦት 02 ቀን 2016 ዓ.ም በተካሄደው የሦስተኛ ቀን ውሎ የሰላም ግንባታ ምንነት፣ አተገባበር፣ ተዋናዮች እንዲኹም ለሰላም ግንባታ የሚኾኑ የውትወታ ስልቶች ጋር የተያያዙ ሐሳቦች ላይ…

ትምራን ለመካከለኛ ሴት አመራሮች ያዘጋጀችው የሰላም ግንባታ እና ውትወታ ሥልጠና ኹለተኛ ቀን ውሎ ቀጥሏል

በሥልጠናው መጀመሪያ ቀን ውሎ ከተነሡ ጉዳዮች መካከል አራቱ የሴቶች የሰላም እና ደኅንነት አጀንዳዎች ማለትም መከላከል፣ ጥበቃ፣ ተሳትፎ እና መልሶ ግንባታ ባለድርሻ አካላት ላይ ከተሳታፊዎች በተነሡ ሐሳቦች ተጀምሯል። የሴቶች ሰላም እና ደኅንነት አጀንዳዎች ባለድርሻ አካላት ከኾኑት መካከል ቤተሰብ፣ ማኅበረሰብ፣ የትምህርት ተቋማት፣…