Month June 2024

“በኢትዮጵያ የሴት መሪዎች ኹኔታ” በሚል ጭብጥ በተደረገ ጥናት ላይ የማረጋገጫ ዐውደ ጥናት ተካሄደ

የማረጋገጫ ዐውደ ጥናቱን ትምራን ከተመድ የሴቶች ልማት ፕሮግራም ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ሲኾን፣ የተለያዩ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች ተወካዮች፣ የክልል ቢሮዎች ተወካዮች፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተወካዮች እንዲኹም የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች በተገኙበት ግንቦት 28 ቀን 2016 ዓ.ም ተካሂዷል። ጥናቱ በፌዴራል ሚኒስቴር…