info@timran.et | +251 116 73 48 48

ትምራን የሴቶችን ድምፅ በጥምረቱ በኩል ለማሰማት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ከኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር ተፈራረመች
የጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ ጽ/ቤት የሆነችው ትምራን ከኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር በጋራ ጉዳይ ላይ በትብብር ለመሥራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ሚያዚያ 14 ቀን 2017 ዓ.ም በጉባኤው ጽ/ቤት ተፈራረመች። በመግባቢያ ስምምነት መርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ…
