info@timran.et | +251 116 73 48 48

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1447ኛው የዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳቹ።
ኢድ ሙባረክ Eid Mubarak to all who observe. Wishing you a peaceful and blessed Eid al-Fitr.
info@timran.et | +251 116 73 48 48

ኢድ ሙባረክ Eid Mubarak to all who observe. Wishing you a peaceful and blessed Eid al-Fitr.

ከ51% በላይ የሚሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሴቶች ነን፤ ስለዚህ የሰላም ንግግሮች ላይ ይህንን ግማሽ የሚሆን የኅብረተሰብ አካል አውጥተን ምንም ዓይነት ለውጥ አናመጣም። Women make up more than 51% of the Ethiopian population. We cannot achieve any meaningful progress if we exclude…

ተጠያቂነትን ከማስከበር አንጻር አንደኛው ችግር ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች የፍትሕ ሥርዓትን የሚያስከብሩ አካላት ወይ ፈርሰዋል ወይ አገልግሎት እየሰጡ አይደለም። In terms of ensuring accountability, one challenges is that justice system institutions in conflict-affected areas have either collapsed or are no longer…

“…ብዙ ሴቶች እዚህ ሥራ ላይ የሉም ስለዚህ በሴቶች ሰላም እና ደኅንነት ጉዳይ ላይ መሥራት ያስፈልጋል።” “…There is a lack of female representation in WPS sector, so we need to focus our work here” #Womenleadpeace #Womendefendpeace#WPS #TIMRAN@5 #Sheleadspeace

ከፍተኛውን የግጭት ሸክም የተሸከሙ አካላት፣ ግጭቱን ለማስቆም የሚሰማ ድምፅ ሊኖራቸው ይገባል! Those who carry the heaviest burden of conflict deserve the strongest voice in ending it! #Womenleadpeace #Womendefendpeace #WPS #TIMRAN@5 #Sheleadspeace

“ሴቶች ትልልቅ በምንላቸው የሀገሪቷ አጀንዳዎች ላይ እንደ ሰላም ግንባታ ባሉ፣ የሀገራዊ ምክክር ሊሆን ይችላል፣ የሽግግር ፍትሕ ሊሆን ይችላል፣ የተለያዩ የሰላም ግንባታ ወይም የዕርቅ መፈጸም ሂደቶች ላይ መወከል አለባቸው መሳተፍ አለባቸው፣ ውሳኔ መስጠት አለባቸው።” “Women must be represented, participate, and exercise…
Policy is just paper until it protects a life. In conflict, silence isn’t neutrality. It’s a failure of governance. We don’t just need a National Action Plan; we need localized accountability that brings women from the shelters to the decision-making…
በአማራ ክልል ከሐምሌ 2015 ዓ.ም ጀምሮ ዕድሜያቸው ከ8 እስከ 65 የሆኑ 2 ሺህ697 ሴቶች እና ሴት ሕፃናት ላይ የአስገድዶ መድፈር እና የጾታ ጥቃት መፈጸሙ ተዘግቧል። ከእነዚህም መካከል 45 በመቶ የሚሆኑት ሕፃናት ናቸው። ይህ የከፋ ጥቃት የዜጎች ደኅንነት አለመጠበቁን የሚያሳይ በመሆኑ…
ከውክልና ባሻገር ትርጉም ያለው ለውጥ ያስፈልገናል። ሴቶችን በሰላም ግንባታ እና በሀገር አመራር ውስጥ ማሳተፍ ለኢትዮጵያ መረጋጋት አስፈላጊ ነው። ከይስሙላ ተሳትፎ ወጥተን ተፅዕኖ ፈጣሪ ለሆነ ሚና የምንተጋበት ጊዜ አሁን ነው። Beyond representation, we need meaningful change. Involving women in peacebuilding and…
የሴቶች ሰላም እና ደኅንነት አጀንዳ አንገብጋቢ ከሆኑ ፍላጎቶች አንዱ ተፈናቃይ እና ‘የተረሱ’ እናቶችን ጨምሮ፣ ተጋላጭ የሆኑ ሴቶችን ደኅንነት ማረጋገጥ ነው። የሴቶች፣ ሰላም እና ደኅንነት (WPS) ረቂቅ ብሔራዊ የድርጊት መርሐ-ግብር በወሲባዊ ጥቃት፣ ብዝበዛ እና ጥበቃ ላይ ያተኮሩ ግልጽ የሆኑ የሥራ መመሪያዎችንና…