Day April 29, 2025

Let’s ensure we support and encourage qualified women who have demonstrated their dedication to our values

ለምርጫ ቦርድ አመራር ቦርድ እጩዎቻችንን የምናቀርብበት የመጨረሻ ቀን ላይ እንገኛለን! ለእሴቶቻችን ያላቸውን ቁርጠኝነት ያሳዩ ብቁ ሴቶችን በመደገፍ እና በማበረታታት መሪነታችንን በጋራ እናጠናክር። በጋራ አመራርነታችንን ማጠናከር እንችላለን። #ሴቶችን ማብቃት #ሴቶችበአመራርነት #የእጩነትጥሪ #ትምራን@5 Today is the last day to submit our nominations…