Category Announcement

Happy International Women’s Day!

TIMRAN extends heartfelt wishes to all women, honoring their contribution, leadership, and vision.In line with its mission, TIMRAN continues supporting women’s active engagement in political and public leadership, advancing equal participation across Ethiopia’s political, social, and economic spheres. IWD2026 #TIMRAN

The primary reason for TIMRAN’s establishment is to ensure and enhance women’s political participation

“…ዋናው የትምራን መመሥረቻ ምክንያት የሆነው የሴቶች የፖለቲካ ተሳትፎን በምርጫ፣ ከድኅረ-ምርጫ ሆነ ከምርጫ በፊት ያሉ ፖለቲካ ተሳትፎዎችን ማረጋገጥ የሚችሉ ወይም ማጎልበት የሚችሉ እንቅስቃሴዎች መደገፍ ወይም እዚያ ላይ ተሳትፎ ማድረግ ነው።” “…The primary reason for TIMRAN’s establishment is to ensure and enhance…

Ongoing conflicts push women and children to hardships

“…ግጭቶች ስላሉ ከየአካባቢው ኅብረተሰቡ ይፈናቀላል። በሚፈናቀልበት ጊዜ ደግሞ ትልቁ ችግር የሴቶች እና የሕፃናት ነው።” “…Due to ongoing conflicts, communities are being displaced. During such displacement, the greatest hardship falls upon women and children.” #Womenleadpeace #Womendefendpeace #WPS #TIMRAN@5 #Sheleadspeace

Misinformation worsens tensions and exposes women to sexual violence

ሐሰተኛ መረጃ እና የጥላቻ ንግግር ግጭትን በማባባስ እና ሴቶችን ለወሲባዊ ጥቃት በማጋለጥ፣ የማኅበረሰቡን ደኅንነት አደጋ ላይ ይጥላሉ። የተባበሩት መንግሥታት የሰላም ማስከበር ዘመቻዎች መምሪያ እ.ኤ.አ በ2025 ባወጣው መረጃ መሠረት፣ የተሳሳቱ መረጃዎች በሲቪሎች ደኅንነት ጥበቃ እና በሰላም ማስከበር ሥራ ውጤታማነት ላይ ቀጥተኛ…

Peace begins with safety

ሰላም የሚጀምረው ደኅንነት ሲረጋገጥ ነው። በቴክኖሎጂም ሆነ በአካል የሚደርስ ጥቃት ሙሉ በሙሉ መከላከል ለሰላም መሠረታዊ ቅድመ ሁኔታ ነው። ዘላቂ ሰላምን መገንባት እንዲቻል ባለድርሻ አካላት የሴቶች እና ታዳጊዎች ደኅንነት ማስጠበቅ ላይ ትኩረት እንዲሰጡ  አጥብቀን እንጠይቃለን። Peace begins with safety. Comprehensive protection…