Day May 27, 2025

The role of women in politics

ሴቶች በፖለቲካ ውስጥ ያላቸው ሚና ሴቶች በፖለቲካ ሂደቶች ውስጥ ያላቸው ሚና በተለያዩ አግባቦች ማለትም ለሥልጣን በመወዳደር፣ በመምረጥ እና መመረጥ፣ የፖሊሲ ውትወታ በማድረግ እና የአመራርነት ቦታ በመያዝ ሊሆን ይችላል።ባለፉት ጊዜያት ሴቶች የፖለቲካ ተሳትፎ እንዳይኖራቸው ከኅብረተሰብ ዝቅተኛ አመለካከት ጀምሮ ሀብት የማግኘት ውስንነት…