info@timran.et | +251 116 73 48 48

ትምራን የ2017 ዓ.ም የሥራ ዘመን ጠቅላላ ጉባኤዋን አካሄደች
በተጠናቀቀው ዓመት 5ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሏን ያከበረችው ትምራን የ2017 ዓ.ም የሥራ ዘመን ጠቅላላ ጉባኤዋን መስከረም 10 ቀን 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ ውስጥ አካሄደች። ጉባኤተኞችን እንኳን ደኅና መጣችኹ ያሉት የጠቅላላ ጉባኤው ሊቀመንበር መልካምሰው ሰሎሞን፣ በመክፈቻው ላይ የስብሰባውን ምልዓተ ጉባኤ በማረጋገጥ እና…