info@timran.et | +251 116 73 48 48

WPS agenda is a global framework that empowers women as essential agents of peace and security
የሴቶች፣ ሰላምና ደኅንነት (WPS) አጀንዳ ሴቶችን እንደ ዋና የሰላምና ደህንነት ተዋናዮች የሚያበረታታ ዓለም አቀፍ መዋቅር ነው። የዚህ አጀንዳ አራቱ ምሰሶዎች ተሳትፎ፣ ጥበቃ፣ መከላከል ፣ እገዛ እና መልሶ ማቋቋም የሴቶች ድምጽ በሁሉም ሰላምና ደኅንነት ስራዎች ውስጥ መካተታቸውን የሚያረጋግጡ ፖሊሲዎች እንዲኖሩ ያደርጋሉ።…