Day January 22, 2026

There is a lack of female representation in the WPS sector

“…ብዙ ሴቶች እዚህ ሥራ ላይ የሉም ስለዚህ በሴቶች ሰላም እና ደኅንነት ጉዳይ ላይ መሥራት ያስፈልጋል።” “…There is a lack of female representation in WPS sector, so we need to focus our work here” #Womenleadpeace #Womendefendpeace#WPS #TIMRAN@5 #Sheleadspeace

በቀጣይ ጊዜ በሚደረገው ሀገራዊ ጉባኤ ላይ የሴቶች ተሳትፎ ጉልህ እንዲሆን ፍላጎት አለን-ኮሚሽነር ፕ/ር መስፍን አርአያ

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ በሁለተኛ ዙር ከሦስት ክልሎች ማለትም ማእከላዊ ኢትዮጵያ፣ ጋምቤላ እና አማራ ክልሎች እንዲሁም ከተፅዕኖ ፈጣሪ ሴቶች እና ከፖለቲካ ፓርቲ አባላት ሴቶች የሰበሰባቸውን የሴቶች አጀንዳዎች ጥር 13 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጽ/ቤት በአካል…