info@timran.et | +251 116 73 48 48
የሽግግር ፍትሕ ምንነት

የሽግግር ፍትሕ ማኅበረሰቦች ለመጠነ ሰፊ እና ስር የሰደዱ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች የሚሰጡትን ምላሽ የሚመለከት ጉዳይ ነው። በዚኽም እጅግ አስቸጋሪ የሚባሉ የሕግ፣ የፖለቲካ እና ማኅበራዊ ሳይንስ ጥያቄዎችን ያነሣል ብሎም ስፍር ቁጥር የሌላቸው ግራ አጋቢ ጉዳዮችን ለመፍታት ይጥራል። በጥቅሉ የሽግግር ፍትሕ ለተጠቂዎች…


