info@timran.et | +251 116 73 48 48

Eid Mubarek!
Happy 1446th Eid Al Fitir! #TIMRAN@5
info@timran.et | +251 116 73 48 48

Happy 1446th Eid Al Fitir! #TIMRAN@5

#TIMRAN@5 @UKinEthiopia @elida_ethiopia @ACDD_X #IWD2025

በማኅበረሰብ ደረጃ በሴቶች የሚመሩ የሰላም ግንባታ ጥረቶች ዘላቂ ሰላምንና ኅብረተሰባዊ ትስስርን ያጎለብታሉ! Women-led grassroots peace-building efforts play a crucial role in fostering sustainable peace and social cohesion! #TIMRAN@5 #elida_ethiopia #acdd_ethiopia #UKinEthiopia #IWD2025

መጪው ጊዜ ከጾታዊ ጥቃቶች ነፃ እንዲሆን የበኩላቸውን የሚያበረክቱ ወንዶች ፍትሐዊ እና ሰላማዊ ኅብረተሰብን በመፍጠር ረገድ ወሳኝ ሚናን ይጫወታሉ! Men who contribute to a future free of sexual violence, can play a crucial role in shaping a more just and peaceful…

ከቀዬአቸው ተፈናቅለው ለግጭት ወለድ ጾታዊ ጥቃቶች ተጋላጭ የሆኑ ሴቶች ድምፃቸውን የሚያሰሙበት እና መፍትሔ የሚያገኙበት እድል ሊመቻችላቸው ይገባል! Internally displaced women facing conflict-induced sexual violence should get opportunity to raise their voices and get solution! #TIMRAN@5 #elida_ethiopia #acdd_ethiopia #UKinEthiopia #IWD2025

በገጠር እና ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ ሴቶች በሰላም ግንባታ ሂደቶች ውስጥ በንቃት እንዲሳተፉ እንዲሁም በአመራርነት ድርሻ ውስጥ ውክልና እንዲኖራቸው እድል መስጠት ያስፈልጋል! It is essential to create opportunities for women living in rural and conflict-affected areas to actively participate in…

ከቀዬአቸው የተፈናቀሉ ሴቶችና ልጃገረዶች ልምዶች እና አተያዮች በሰላም ግንባታ ሂደት ውስጥ ተገቢውን ትኩረት ሊያገኙ ይገባል! The unique experiences and perspectives of internally displaced women and girls deserve attention in peace-building processes! #TIMRAN@5 #elida_ethiopia #acdd_ethiopia #UKinEthiopia #IWD2025

በተመድ የፀጥታው ምክር ቤት የሴቶች የሰላም እና ፀጥታ ውሳኔ ሐሳብ ቁጥር 1325ን ለመተግበር የተዘጋጀውን ረቂቅ የድርጊት መርሐ ግብር ማጽደቅ እና በሥራ ላይ ማዋል በዋነኝነት ከመንግሥት የሚጠበቅ እርምጃ ሲሆን ሲቪል ማኅበራት እና ማኅበረሰቡም የየራሳቸውን ሚና ሊወጡ ይገባል! The ratification & implementation…

በሰላም ግንባታ ሂደቶች ውስጥ መሳተፍ ለተወሰኑ አካላት የሚተው ሓላፊነት ሳይሆን የሁሉም ዜጎች ሓላፊነት ነው! Participation in Peace building processes is not reserved for certain entities, but a responsibility for all citizens! #TIMRAN@5 #elida_ethiopia #acdd_ethiopia #UKinEthiopia #IWD2025

በሰላም እጦት ከፍተኛውን ዋጋ የሚከፍሉት ሴቶች በሰላም ግንባታ ሂደት ውስጥ ድምፃቸው ተመጣጣኝ ቦታ ሊሰጠው ይገባል! Women, who bear the highest cost during times of conflict, deserve an equal voice in the peace building process! #TIMRAN@5 #elida_ethiopia #acdd_ethiopia #UKinEthiopia #IWD2025