Month May 2023

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ ሴቶች በሀገራዊ ምክክር ውስጥ መሳተፍ የሚችሉበት አቅም ለመፍጠር በሐረሪ ክልል የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና መስጠት ጀመረ

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ ሴቶች በሀገራዊ ምክክር ውስጥ መሳተፍ የሚችሉበት አቅም ለመፍጠር የአራት ቀናት የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ከግንቦት 22 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በሐረር ከተማ መስጠት ጀመረ። የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠናውን በንግግር የከፈቱት የጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ…

AU Transitional Justice Policy

The African Union Transitional Justice Policy (AUTJP) is conceived as a continental guideline for its Member States to develop their own context-specific comprehensive policies, strategies, and programs toward democratic and socioeconomic transformation, and achieving sustainable peace, justice, reconciliation, social cohesion,…

በሰላም እና በዴሞክራሲ ላይ የሚሠሩ ከ50 በላይ የሚሆኑ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የተካተቱበት የኢትዮጵያ የሰላም ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኅብረት ተመሠረተ

በምሥረታው ላይ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታየ ደንደዓን ጨምሮ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ጂማ ዲልቦ እና ጥሪ የተደረገላቸው የኅብረቱ አባላት እና እንግዶች ተገኝተዋል፡፡ በዕለቱ የተገኙት የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታዬ ደንደዓ ኅብረቱ በሰላም እና በግጭት…

በሀገራዊ ምክክር ሂደት በሚከናወኑ ተግባራት ውስጥ ለሴቶች ተገቢ ውክልና ትኩረት መስጠት ይገባል!

በሀገራዊ ምክክር ሂደት በሚከናወኑ ተግባራት ውስጥ ለሴቶች ተገቢ ውክልና ትኩረት መስጠት ይገባል የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ግንቦት 9 ቀን 2015 ዓ.ም ላይ 35 አባላትን ያቀፈ የአማካሪ ኮሚቴ ማቋቋሙን ይፋ ማድረጉ ይታወቃል። ኮሚሽኑ በኮሚቴው እንዲካተቱ የጋበዛቸው ግለሰቦች በተለያየ መልኩ ለኮሚሽኑ ሥራዎች…

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአራት ክልሎች እና በአንድ የከተማ መስተዳድር ውስጥ የምክክር ተሳታፊዎች ልየታ ሊጀምር ነው

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአራት ክልሎች እና በአንድ የከተማ መስተዳድር ውስጥ የምክክር ተሳታፊዎች ልየታ ለማካሄድ ዝግጅት ማጠናቀቁን በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ይፋ አደረገ።