Month September 2023

ትምራን የ2015 ዓ.ም ጠቅላላ ጉባኤ አካሄደች

ትምራን የ2015 ዓ.ም ጠቅላላ ጉባኤ የኢፌዴሪ ሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች ባለሥልጣን ታዛቢ በተገኘበት መስከረም 05 ቀን 2016 ዓ.ም አካሄደች። ጠቅላላ ጉባኤውን በንግግር የከፈቱት የትምራን ቦርድ ሰብሳቢ መስከረም ገስጥ፣ ማኅበሯ ሴቶች በሀገሪቱ ፖለቲካ ውስጥ ተገቢ የውሳኔ ሰጭነት ሚና እንዲኖራቸው ለማስቻል ከሦስት ዓመታት…

ከጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ አባላት የቀረበ የአዲስ ዓመት የሰላም ጥሪ!

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ መጋቢት 2014 ዓ.ም ሴቶች በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ተገቢ ውክልና እንዲኖራቸው ለማስቻል የተቋቋመ ሲኾን፣ በአኹኑ ወቅት ከ50 በላይ አባል ድርጅቶችን ይዞ ይንቀሳቀሳል። እኛ ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ አባል ድርጅቶች ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን…

ትምራን ለተጨማሪ አንድ ዓመት የጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ ጽ/ቤት ኾና እንድትቀጥል ተወሰነ

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ ነሐሴ 26 ቀን 2015 ዓ.ም ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ ትምራን ለቀጣይ ተጨማሪ አንድ ዓመት ጽ/ቤት ኾና እንድትቀጥል በሙሉ ድምፅ ወሰነ። በጠቅላላ ጉባኤው የተገኙ 35 አባል ድርጅቶች የጥምረቱ ሰባት ሥራ አስፈጻሚ ድርጅቶች ሓላፊነታቸውን ለአንድ ዓመት እንዲቀጥሉ፣…