Day November 30, 2023

የትምራን ጊዜያዊ ሥራ አስፈጻሚ በሲቪክ ማኅበራት ብሔራዊ የጥናት ጉባኤ ላይ ጥናታዊ ጽሑፍ አቀረቡ

የትምራን ጊዜያዊ ሥራ አስፈጻሚ ማኅደር ዳዲ በአገር አቀፍ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ በመካሄድ ላይ በሚገኘው የሲቪክ ማኅበራት ብሔራዊ የጥናት ጉባኤ ላይ ጥናታዊ ጽሑፍ አቀረቡ። ጥናቱ ትምራን ሴቷ ሰላምን ትምራ በሚል ፕሮጀክት በስምንት ክልሎች ማለትም በቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ጋምቤላ፣ አፋር፣ አማራ፣ ኦሮሚያ፣ ሶማሊ፣…