Month January 2024

በመካከለኛ ደረጃ የሚገኙ ሴት አመራሮች ኅብረት የመጀመሪያ ዙር ስብሰባ ተካሄደ

ትምራን ያዘጋጀችው በመካከለኛ ደረጃ የሚገኙ ሴት አመራሮች ኅብረት የመጀመሪያ ዙር ስብሰባ ጥር 21 ቀን 2016 ዓ.ም ተካሄደ። መድረኩን የከፈቱት የትምራን ሥራ አስኪያጅ ኢየሩሳሌም ሶሎሞን፣ ትምራን ከአራት ዓመት ገደማ በፊት በሀገሪቱ ያለውን የሴት አመራሮች ክፍተት ለመሙላት የተቋቋመች ሀገር በቀል የሲቪክ ማኅበር…

ሁለንተናዊ ወቅታዊ የሰብአዊ መብቶች ግምገማ

ሁለንተናዊ ወቅታዊ ግምገማ የ193ቱን የተባበሩት መንግሥታት አባል ሀገራት የሰብአዊ መብት መዛግብትን የሚገመግም ሂደት ነው። 3ኛው ሁለንተናዊ ወቅታዊ የሰብአዊ መብቶች ግምገማ ዑደት በኢትዮጵያ ሴቶች የፖለቲካ ተሳትፎ ላይ ያተኮረ ነበር። ግምገማዎቹ በሕግ ማእቀፍ፣ በፖለቲካ ተሳትፎ እና በአቅም ግንባታ ተብለው ሊከፋፈሉ ይችላሉ። ሁሉን…

የኢንክሉሲቭ ፒስ የሰላም ሂደት ድጋፍ ሓላፊ የጥምረቱ ጽ/ቤትን ጎበኙ

የኢንክሉሲቭ ፒስ የሰላም ሂደት ድጋፍ ሓላፊ የኾኑት አሌክስ ሹብሪጅ የጥምረቱ ጽ/ቤት የኾነችውን ትምራን ጎበኙ። የጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ ፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ አቶ አስቻለው ማቴዎስ ከጥምረቱ ባልደረቦች ጋር በመኾን ሓላፊውን ተቀብለው እስካኹን ስለተከናወኑ ተግባራት ገለጻ ሰጥተዋል። የሰላም ሂደት ድጋፍ…