Day December 6, 2024

ሴቶች በሕዝብ አስተያየት ላይ ተፅዕኖ ለማሳደር እንዲችሉ በሕዝብ ፊት የመናገር ችሎታቸውን ማጎልበት ዙሪያ ያተኮረ ሥልጠና ተሰጠ

ትምራን ከፍሪደም ሐውስ (Freedom House) ጋር በመተባበር ለትግራይ ክልል ሴት ፖለቲከኞች እና አመራሮች ለሦስት ቀናት የሰጠችው የተሟጋችነት፣ የተግባቦት፣ በሕዝብ ፊት ንግግር የማድረግ እና የድርድር ክሂሎት ሥልጠና ኅዳር 26 ቀን 2017 ዓ.ም ላይ ተጠናቀቀ። የሥልጠናው የመጨረሻ ቀን ሴቶች ራእያቸውን ለማሳወቅ፣ የሕዝብ…