Month January 2025

About 6,000 women consulted – Coalition

The Coalition for Women’s Voice in the National Dialogue, during its General Assembly on January 30, 2025, G.C. in Addis Ababa, announced that it has consulted about 6,000 women in the past two years. The Coalition was established two years…

6000 ገደማ ሴቶች ጋር ምክክር ተደርጓል-ጥምረት

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ ጠቅላላ ጉባኤውን ጥር 22 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሲያካሂድ ባለፉት ሁለት ዓመታት ውስጥ 6000 ገደማ ሴቶች ጋር ምክክር ማድረጉን ገለጸ። ጥምረቱ በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ሴቶች ትርጉም ያለው ተሳትፎ እንዲኖራቸው ለማስቻል ከሁለት ዓመታት…

በዓለም ላይ የሴቶች ጭቆና አሁንም አልቀረም፤ ነገር ግን በመማራቸው፣ መብታቸውን በመጠየቃቸው እና አብረው በመቆማቸው አሸንፈውታል-የጥምረቱ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ወርቅነሽ ቤጊ

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ የፖለቲካ ፓርቲ አመራር ሴቶች ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሚቀርብላቸው አጀንዳ እንዲያረቅቁ ጥር 16 ቀን 2017 ዓ.ም ላይ ያዘጋጀው መድረክ አዲስ አበባ ውስጥ ተካሄደ። ጥምረቱን በጽ/ቤት የምታገለግለው እና ሴቶች ወደ ውሳኔ ሰጭነት እንዲመጡ ራእይ ሰንቃ…

ሴቶች ባላደረግነው አስተዋጽኦ የግጭት ተጎጂ በመሆናችን ድምፃችን የበለጠ እንዲሰማ ማድረግ አለብን-ክብርት መዓዛ አሸናፊ

ሴቶች ባላደረግነው አስተዋጽኦ የግጭት ተጎጂ በመሆናችን ድምፃችን የበለጠ እንዲሰማ ማድረግ አለብን ሲሉ የቀድሞዋ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ክብርት መዓዛ አሸናፊ ተናገሩ። ክብርት መዓዛ ይህንን ያሉት ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ውስጥ የሴቶችን ተገቢ ውክልና ለማረጋገጥ…