info@timran.et | +251 116 73 48 48

Eid Mubarek!
Happy 1446th Eid Al Fitir! #TIMRAN@5
info@timran.et | +251 116 73 48 48

Happy 1446th Eid Al Fitir! #TIMRAN@5

የሽግግር ፍትሕ ሙሉ ትግበራ ወቅት ሴቶች ንቁ ተሳታፊ ሆነው ተጠያቂነት፣ እርቅ እና ዘላቂ ሰላም እንዲመጣ ለማስቻል መንግሥት ለተካታችነታቸው እና ውክልናቸው ቅድሚያ ሊሰጥ ይገባል። The government must prioritize the inclusion and representation of women in the full implementation of the…

ሴቶች በኢትዮጵያ የሽግግር ፍትሕ ሂደት አመራር ውስጥ እኩል ውክልና ሊኖራቸው ይገባል። Women should have equal representation in all leadership positions in the Ethiopian transitional justice process. #TIMRAN@5 #CFLI/FCIL #TJ #WomenRight #Justice #Peaceandsecurity

ሴቶች ከደረሰባቸው የመብት ጥሰቶች አንጻር ብቻ ሳይሆን ካላቸው የውሳኔ ሰጭነት እና እኩል የመወከል መብት አኳያ በኢትዮጵያ የሽግግር ፍትሕ ሂደት ውስጥ ብቃት ያላቸው ሴቶች ሊሳተፉ ይገባል። Women should be included in the transitional justice process in Ethiopia, not only in terms…

በኢትዮጵያ የሽግግር ፍትሕ ትግበራ ሂደት ውስጥ መንግሥት የፍትሕ እና ደኅንነት ሥርዓቱን ከማሻሻል ባሻገር የሥርዓተ ጾታ ማኅበራዊ መዋቅሮችን ለማሸጋገር ትኩረት ሊሰጥ ይገባል። In the process of implementing transitional justice in Ethiopia, the government should pay attention to transforming gendered social structures,…

An Advocacy strategy consultative workshop organized by TIMRAN that aimed the enhancement of women’s participation in peace processes conducted on March 25, 2025, G.C @Haile Grand Hotel in Addis Ababa. The consultative workshop was opened by TIMRAN Executive Directress, Eyerusalem…

#TIMRAN@5 @UKinEthiopia @elida_ethiopia @ACDD_X #IWD2025

በማኅበረሰብ ደረጃ በሴቶች የሚመሩ የሰላም ግንባታ ጥረቶች ዘላቂ ሰላምንና ኅብረተሰባዊ ትስስርን ያጎለብታሉ! Women-led grassroots peace-building efforts play a crucial role in fostering sustainable peace and social cohesion! #TIMRAN@5 #elida_ethiopia #acdd_ethiopia #UKinEthiopia #IWD2025

መጪው ጊዜ ከጾታዊ ጥቃቶች ነፃ እንዲሆን የበኩላቸውን የሚያበረክቱ ወንዶች ፍትሐዊ እና ሰላማዊ ኅብረተሰብን በመፍጠር ረገድ ወሳኝ ሚናን ይጫወታሉ! Men who contribute to a future free of sexual violence, can play a crucial role in shaping a more just and peaceful…

ከቀዬአቸው ተፈናቅለው ለግጭት ወለድ ጾታዊ ጥቃቶች ተጋላጭ የሆኑ ሴቶች ድምፃቸውን የሚያሰሙበት እና መፍትሔ የሚያገኙበት እድል ሊመቻችላቸው ይገባል! Internally displaced women facing conflict-induced sexual violence should get opportunity to raise their voices and get solution! #TIMRAN@5 #elida_ethiopia #acdd_ethiopia #UKinEthiopia #IWD2025