Day August 8, 2025

በመራጮች ትምህርት ላይ ለሚሣተፉ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የቀረበ ጥሪ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በማቋቋሚያ ዐዋጁ ቁጥር 1133/2011 እና በኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር ዐዋጅ ቁጥር 1162/2011 እንዲሁም በመራጮች ትምህርት ዕውቅና አሰጣጥ እና በሥነ-ምግባር መመሪያ ቁጥር 4/2020 በተደነገገው መሠረት፤ በሕጋዊ መንገድ የተመዘገቡ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶችንና የከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን…